እውነት ወይስ ሀሰት
|
May 21, 2026
📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️
የገንዘብ ሚኒስቴርን ስምና መለያ (Logo) በመጠቀም ለተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች "ስለ ስራ ግብር ቅናሽ" ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያዎችና በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ እና ከእውነት የራቀ መሆኑን ሚኒ...