የክይር እንግዳ
|
Jun 16, 2026
የቀይ ኩሬው ምስጢር እና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ
አሰብ የማን ነው? የባህር በር ጥያቄ አሁን ለምን ተነሳ? የጂኦ-ፖለቲካ ተመራማሪው ዕይታ ወደብ ስለሌለህ ብቻ ደሃ ትሆናለህ ማለት አይደለም፤ ወደብ ስለአለህ ደግሞ የግድ ሀብታም ትሆናለህ ማለትም አይደለም። ኤርትራ ከአንድም ሦስት ደሴቶ...