የአፍሪካን የኢኮኖሚ አቅም ለማሳደግ በዕዳ አስተዳደር እና በካፒታል ገበያ ማሻሻያ መካከል ያለው ትስስር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
የአፍሪካ አገራትን የረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ጥንካሬ ለመገንባት በመንግሥት ዕዳ አስተዳደር እና በአገር ውስጥ የካፒታል ገበያ ማሻሻያዎች መካከል ያለውን ቁልፍ ትስስር መፍታት አስፈላጊ መሆኑን የፋይናንስ ባለሙያዎች አስገነዘቡ። ባለሙያዎቹ እን...
አምድ
የአፍሪካ አገራትን የረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ጥንካሬ ለመገንባት በመንግሥት ዕዳ አስተዳደር እና በአገር ውስጥ የካፒታል ገበያ ማሻሻያዎች መካከል ያለውን ቁልፍ ትስስር መፍታት አስፈላጊ መሆኑን የፋይናንስ ባለሙያዎች አስገነዘቡ። ባለሙያዎቹ እን...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ለሚላኩ ምርቶች የወጪ ንግድ (ኤክስፖርት) ፈቃድ በሀገሪቱ ባለቤትነት ስር በሚገኘው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) በኩል ብቻ እንዲሰጥ ጥሎት የነበረውን የቆየ ገደብ በይፋ አንስቷል።...
የገንዘብ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሕዝብ እዳ 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን በቅርቡ ይፋ ማድረጉ በአገሪቱ ማክሮ-ኢኮኖሚ ዙሪያ ያሉ አሳሳቢ ውይይቶችን እንደገና ቀስቅሷል። ከዚህ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው የውጭ እዳ ከ33 ...
ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን አሁን ካለበት 200 ሜጋ ዋት ወደ 400 ሜጋ ዋት በማሳደግ በእጥፍ ለመጨመር መወሰኗን የአገሪቱ የኢነርጂ ዘርፍ የዜና ምንጮች በስፋት ዘገቡ። ይህ ይፋ የተደረገው የሃይል መጠን ...
መንግሥታዊው ግዙፍ ተቋም ኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ ድርሻውን ለሕዝብ ክፍት ካደረገ ከአንድ ዓመት ተኩል ገደማ በኋላ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰብ ባለሀብቶች ኩባንያው ካሳየው ዝምታ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ቅሬታ እያቀረቡ ነው። በ2016 በጀት ዓ...
በጣና ሐይቅ ዳርቻ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የአስተናጋጅነት ምልክት ሆኖ የዘለቀው አንጋፋው ጣና ሆቴል፣ በታሪኩ ታይቶ በማይታወቅ የ3.3 ቢሊዮን ብር የኢንቨስትመንት አዙሪት ውስጥ ገብቷል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ትናንት በባህር ዳር ከተ...