አምዶች

Logo ከይር ታይምስ

የዲጂታል ዜና እምብርት

የቅርብ ዜና
• 📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️ • ምርጫ ቦርድ የዕጩ ይስሃቅ ወልዳይን ራስን ከምርጫ የማግለል ውሳኔ ውድቅ አደረገ • “የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ ተውኔት ነገ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ሊቀርብ ነው • የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ለታዳጊ አገራት አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠየቁ • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚፈጸሙ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆኑ እስራቶችና የመብት ጥሰቶች አሁንም አሳሳቢ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ • ፌደራል ፖሊስ በእነ ጀነራል አስናቀው ሲሳይ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ • የለንደን ሰማይ በደስታ ቀልቷል፡ የአርሰናል የ22 ዓመታት የዋንጫ ድርቅ ያበቃበት ያ ታሪካዊ ምሽት • “የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል”፤ መምህር ታዬ ቦጋለ • የፖሊሲ ነፃነት ሚስጥር፤ ኢትዮጵያ ቁልፍ መረጃዎቿን በራሷ እጅ ማድረጓ ምን ትርጉም አለው? • 'ምንም የሚተርፍ ነገር አይኖርም’ የትራምፕ ለኢራን የሰጡት ማስጠንቀቂያ • 📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️ • ምርጫ ቦርድ የዕጩ ይስሃቅ ወልዳይን ራስን ከምርጫ የማግለል ውሳኔ ውድቅ አደረገ • “የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ ተውኔት ነገ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ሊቀርብ ነው • የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ለታዳጊ አገራት አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠየቁ • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚፈጸሙ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆኑ እስራቶችና የመብት ጥሰቶች አሁንም አሳሳቢ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ • ፌደራል ፖሊስ በእነ ጀነራል አስናቀው ሲሳይ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ • የለንደን ሰማይ በደስታ ቀልቷል፡ የአርሰናል የ22 ዓመታት የዋንጫ ድርቅ ያበቃበት ያ ታሪካዊ ምሽት • “የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል”፤ መምህር ታዬ ቦጋለ • የፖሊሲ ነፃነት ሚስጥር፤ ኢትዮጵያ ቁልፍ መረጃዎቿን በራሷ እጅ ማድረጓ ምን ትርጉም አለው? • 'ምንም የሚተርፍ ነገር አይኖርም’ የትራምፕ ለኢራን የሰጡት ማስጠንቀቂያ
ዜና / እውነት ወይስ ሀሰት

📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️

ከይር ታይምስ | May 21, 2026

የገንዘብ ሚኒስቴርን ስምና መለያ (Logo) በመጠቀም ለተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች "ስለ ስራ ግብር ቅናሽ" ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያዎችና በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ እና ከእውነት የራቀ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በፅኑ ያሳስባል።

​ይህ የተሳሳተ መረጃ ህዝብን ለማደናገርና አላስፈላጊ ውዥንብር ለመፍጠር የታለመ በመሆኑ፥ ህብረተሰቡ፣ የክልል አመራሮች እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ከዚህ መሰሉ የሀሰት ወሬ ራሳቸውን እንዲጠብቁና ምንም ዓይነት ተግባራዊ ምላሽ እንዳይሰጡ ጥሪ ቀርቧል።

​📌 እውነተኛና ታማኝ መረጃዎችን የት ያገኛሉ?

​የገንዘብ ሚኒስቴርን ስራዎች፣ መመሪያዎችና ወቅታዊ ውሳኔዎችን በተመለከተ ፍጹም ትክክለኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለማግኘት ሁልጊዜም የሚከተሉትን ይፋዊ የገንዘብ ሚኒስቴር የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ብቻ መከታተልና ማጣቀሻ ማድረግ ይኖርባችኋል ተብሏል።

​⚠️ ማሳሰቢያ፦ ካልተረጋገጡና ህገ-ወጥ ከሆኑ ምንጮች የሚወጡ መረጃዎችን አለማሰራጨትና ህግን ማክበር የሁላችንም ሃላፊነት ነው። የሀሰት መረጃዎችን በማጋራት የሰላምና የኢኮኖሚ መረጋጋትን ለማናጋት በሚሰሩ አካላት ላይ ተገቢው የህግ እርምጃ የሚወሰድ ይሆናል።

​የተሰረቁ መለያዎችን እና ሀሰተኛ መረጃዎችን በጋራ እንከላከል! መረጃውን ለሌሎች በማጋራት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ አድርጉ።

Recommended
Bottom Advertisement
Learn More

ተጨማሪ ዜናዎችን ያንብቡ

ምርጫ ቦርድ የዕጩ ይስሃቅ ወልዳይን ራስን ከምርጫ የማግለል ውሳኔ ውድቅ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነትን (የኢሕአፓ አባል) ወክለው በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ የምርጫ ክልል 1/9 ለሕዝብ...

“የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ ተውኔት ነገ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ሊቀርብ ነው

የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው “የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ የቴአትር ተውኔት ነገ ሐሙስ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ....

የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ለታዳጊ አገራት አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠየቁ

የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ ዓለም አቀፍ አጋሮችና የፋይናንስ ተቋማት ለታዳጊ አገራት የነዳጅና ማዳበሪያ መግዣ እንዲሁም ለአነስተኛ አርሶ አ...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚፈጸሙ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆኑ እስራቶችና የመብት ጥሰቶች አሁንም አሳሳቢ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ አካላት የሚፈጸሙ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆኑ የአፈሳ እና የጅምላ እስር ድርጊቶች ...

ፌደራል ፖሊስ በእነ ጀነራል አስናቀው ሲሳይ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ

የፌደራል ፖሊስ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል የመናድ እንቅስቃሴ በማድረግ በጠረጠራቸው 12 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ መጠየቁ ታወቀ። ...

የለንደን ሰማይ በደስታ ቀልቷል፡ የአርሰናል የ22 ዓመታት የዋንጫ ድርቅ ያበቃበት ያ ታሪካዊ ምሽት

ትናንት ምሽት ለሰሜን ለንደን ነዋሪዎች እና በመላው ዓለም ለሚገኙ የአርሰናል ደጋፊዎች ተራ ምሽት አልነበረም። ከረጅም 22 ዓመታት ጥቆማ፣ ተስፋ እና መከራ በ...

ማህበራዊ - ሚዲያ

የከይር ታይምስ ዘገባዎችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉ