ጨረታ
|
Jun 14, 2026
ያገለገሉ መኪኖች; ቁርጥራጭ ብረቶች ጨረታ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አገልግሎት ያቋረጡ ያገለገሉ መኪኖችን እና የቁርጥራጭ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ለምን ይሳተፋሉ? 1. ለመለዋወጫ ወይም ለስራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን ለማግኘት። 2...