| News
አምዶች

የዲጂታል ዜናዎች ዕምብርት

የቅርብ ዜና
ሕገ-ወጥ የኪራይ ጭማሪ እና ስንብት ፍርድ ቤት ያቆማል ተባለ የምርጫ ቦርድ የ723 ምርጫ ክልሎችን ውጤት አፀደቀ፤ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይፋዊ ማጠቃለያ ሰኔ 14 ቀን ይገለጻል በአማራ ክልል በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ33 ላይ ጉዳት ደረሰ ታዋቂው የባህላዊ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በአዲስ አበባ የተጀመረው አስገራሚ የቤት ግንባታ አብዮት! | አዲሱ የዳያስፖራ የቤት ቁጠባ መረጃ (10/70) የብልፅግና ፓርቲ በቁልፍ ክልሎች አሸነፈ፤ ከፊል የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆነዋል የቀይ ባህሩ ቼዝ፣ "የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው" በትሪሊዮኖች የተሰናዳው የ2019 ረቂቅ በጀት ማንን ይታደጋል? የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ ረቂቅ በጀት አጽድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተላለፈ ክሪስቲያን ኤሪክሰን በድጋሚ በሜዳ ላይ እራሱን ስቶ ወደቀ፤ ጨዋታው ተቋርጧል ሕገ-ወጥ የኪራይ ጭማሪ እና ስንብት ፍርድ ቤት ያቆማል ተባለ የምርጫ ቦርድ የ723 ምርጫ ክልሎችን ውጤት አፀደቀ፤ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይፋዊ ማጠቃለያ ሰኔ 14 ቀን ይገለጻል በአማራ ክልል በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ33 ላይ ጉዳት ደረሰ ታዋቂው የባህላዊ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በአዲስ አበባ የተጀመረው አስገራሚ የቤት ግንባታ አብዮት! | አዲሱ የዳያስፖራ የቤት ቁጠባ መረጃ (10/70) የብልፅግና ፓርቲ በቁልፍ ክልሎች አሸነፈ፤ ከፊል የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆነዋል የቀይ ባህሩ ቼዝ፣ "የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው" በትሪሊዮኖች የተሰናዳው የ2019 ረቂቅ በጀት ማንን ይታደጋል? የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ ረቂቅ በጀት አጽድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተላለፈ ክሪስቲያን ኤሪክሰን በድጋሚ በሜዳ ላይ እራሱን ስቶ ወደቀ፤ ጨዋታው ተቋርጧል

አምድ

ነፃ ሃሳብ

ትዝብት | Jun 16, 2026

የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ቀዳሚ ሀላፊነት የመንግስት አይደለምን?

ይህ በምሥራቅ አርሲ ዞን በአሰኮ ወረዳና አካባቢው በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጥቃት አስመልክቶ የቀረበው መረጃ፣ የሀገሪቱን ወቅታዊ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው...

አስተያየት | Jun 18, 2026

የግንቦት 24ቱ ምርጫ የውሸት ጭንብል ወይስ ጥልቅ የዲሞክራሲ ጉዞ?

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም.፤ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በመራጮች ረጅም ሰልፍ ተጨናንቀዋል። ሰማዩ ሰላማዊ ነው፤ ሰማያዊ ቀለም ያላቸው የድምፅ መስጫ ሳጥኖች፣ የዲጂታል የጣት ...

አስተያየት | Jun 16, 2026

የዐቢይ አሕመድ ኢምፓየራዊ ራዕይ እና የአፍሪካ ቀንድ ስጋት

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምኞት በሀገራቸውም ሆነ በአፍሪካ ቀንድ ላይ አደጋ ደቅኗል ​ዕድል ለዐቢይ አሕመድ ፈገግ ብላላታለች። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በልጅነታቸው እናታቸው ንጉሥ እንደሚሆኑ ትንቢት ተናግረውላቸው ነበር። በወቅቱ ገዥ ፓርቲ...

አስተያየት | Jun 16, 2026

አርቲፊሻል ለውጥ ወይስ እውነተኛ የአካዳሚክ ነፃነት?

ሰሞኑን በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ የተደረገው አቅጣጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አመራሮች አመዳደብ ቀድሞ ከነበረው የብሔር ስብጥር አሰራር በመውጣት በችሎታ በቻ ተወዳድረረው የሚመደቡበት አሠራር ሊዘረጋ እንደሆነ ያሳያል። ይህ ውሳኔ በአ...

አስተያየት | Jun 17, 2026

የሕዝብ እንደራሴዎች ወይስ የፖለቲካ ምስጢረኞች?

የፓርላማው የሚዲያ ከልከላ እና የዲሞክራሲው መጋረጃ መቀደድ በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ ፓርላማ የሕዝብ ድምፅ የሚሰማበት፣ የመንግሥት አሠራር የሚገመገምበትና ግልጽነት የሚነግሥበት የመጨረሻው የሕዝብ አምባ ነው። ነገር ግን በኢፌድሪ የሕ...

ትዝብት | Jun 18, 2026

መንግስት ከሕዝብ እይታ የሸሸገውን የፋይናንስ ምንጭ በግልጽ ለሕዝብ ይፋ ሊያደርግ ይገባል

ከሰሞኑ በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው “አዲሲቷ አዲስ አበባ” የውይይት መድረክ ላይ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ ሰይፉ የተናገሩት ንግግር የከተማዋን ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን ማ...

የክይር እንግዳ | Jun 16, 2026

የቀይ ኩሬው ምስጢር እና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ

አሰብ የማን ነው? የባህር በር ጥያቄ አሁን ለምን ተነሳ? የጂኦ-ፖለቲካ ተመራማሪው ዕይታ ወደብ ስለሌለህ ብቻ ደሃ ትሆናለህ ማለት አይደለም፤ ወደብ ስለአለህ ደግሞ የግድ ሀብታም ትሆናለህ ማለትም አይደለም። ኤርትራ ከአንድም ሦስት ደሴቶ...

አስተያየት | Jun 16, 2026

በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ስም የተፈጸመው የ1.9 ቢሊዮን ብር ቅሌት እና የአርቲስቶቹ ዕጣ ፈንታ

በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ እና የማህበራዊ ሚዲያ ዓለም ውስጥ ስማቸው በጉልህ የሚነሳ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ዛሬ ባልተለመደ መልኩ በካቴና እና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሆነው የፍርድ ቤቱን ደጃፍ ረግጠዋል። ጉዳዩ በመላው አገሪቱ መነጋገሪያ የሆነውና በ...

ትዝብት | Jun 18, 2026

የኢትዮ-ጅቡቲ ዲፕሎማሲ፡ ከስትራቴጂካዊ ቁርኝት ባሻገር ያለው እውነትና የሚዲያ ሚና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኡመር ጌሌ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ጅቡቲ ያደረጉት ጉዞ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የጠበቀ ግንኙነት በድጋሚ ያረጋገጠ ክስተት ነው። እንደ አንድ የዲጂታል ሚዲያ ባ...

አስተያየት | Jun 16, 2026

በቋፍ ያለው የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካ

የአፍሪካ ቀንድ በአሁኑ ወቅት በታሪኩ አይቶት የማያውቀው እጅግ ውስብስብና አሳሳቢ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ይገኛል። በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ ውስጥ እየታዩ ያሉ አዳዲስ ክስተቶች እና በጎረቤት ሀገራት መካከል የሚስተዋሉ የዲፕሎማሲ...

አስተያየት | Jun 18, 2026

የፖሊስ ተቋማዊ ተጠያቂነትና የዜጎች ደህንነት

ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተፈጸመው የአቶ ተገኝ ባልቻ ግድያ፣ የፖሊስ ተቋምን ሙያዊ ስነ-ምግባር እና በታጣቂዎች እጅ ያለን የመንግስት መሳሪያ አጠቃቀም ዳግም እንድንመረምር የሚያስገድድ አሳዛኝ ክስተት ነው።&n...

አስተያየት | Jun 16, 2026

ሚዲያው ማንንም ሳይፈራ ለእውነት የሚቆመው መቼ ነው

በሳይንስ ሙዚየም “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ውይይት፣ በሚዲያ እና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መካከል ስላለው ግንኙነት መሰረታዊ የሆነ የተዛባ ግንዛቤን የሚያንጸባርቅ ነው። ጠቅላይ ሚኒ...