ኢንቨስትመንት
|
Jun 15, 2026
የጣና ሆቴል ዳግም ልደት : ከ3.3 ቢሊዮን ብር በስተጀርባ ያለው ግዙፍ እቅድና ተግዳሮ
በጣና ሐይቅ ዳርቻ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የአስተናጋጅነት ምልክት ሆኖ የዘለቀው አንጋፋው ጣና ሆቴል፣ በታሪኩ ታይቶ በማይታወቅ የ3.3 ቢሊዮን ብር የኢንቨስትመንት አዙሪት ውስጥ ገብቷል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ትናንት በባህር ዳር ከተ...