ኢኮኖሚ
|
Jun 15, 2026
የአፍሪካን የኢኮኖሚ አቅም ለማሳደግ በዕዳ አስተዳደር እና በካፒታል ገበያ ማሻሻያ መካከል ያለው ትስስር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
የአፍሪካ አገራትን የረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ጥንካሬ ለመገንባት በመንግሥት ዕዳ አስተዳደር እና በአገር ውስጥ የካፒታል ገበያ ማሻሻያዎች መካከል ያለውን ቁልፍ ትስስር መፍታት አስፈላጊ መሆኑን የፋይናንስ ባለሙያዎች አስገነዘቡ። ባለሙያዎቹ እን...