አስተዳደሩ በከተማው ውስጥ የሚስተዋለው የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የተለያየ ስልቶችን በመንደፍ በርካታ ዜጎች ተጠቃሚ እያደረገ ሲሆን በቀጣይም የመንግሥት ሠራተኛውን መንግሥት ከቀረፃቸው የቤት ልማት ፕሮግራሞች መካከል አንዱ በሆነው የመኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበር በማደራጀት የመኖሪያ ቤት ችግራቸውን እንዲቀርፉ የሚያስችል ግልጽ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈጻሚ አካለትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸፬/፪ሺ፲፬ አንቀጽ ፺፩ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡
ዝርዝሩን ከዶክመንቱ ይመልከከቱ፣