አምዶች

Logo ከይር ታይምስ

የዲጂታል ዜና እምብርት

የቅርብ ዜና
• አርቲፊሻል ለውጥ ወይስ እውነተኛ የአካዳሚክ ነፃነት? • የጽምዶ እና የመከላከያ ውጥረት እስከም ድረስ ይሆን? • ጎጎት ፓርቲ የገዢው ፓርቲ "ስልታዊ" የምርጫ ሕግ ጥሠቶች" ካልታረሙ ራሱን ከምርጫው እንደሚያገል አስጠነቀቀ • ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል በእጥፍ ልታሳድግ መኾኑ ተገለጠ • 📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️ • ምርጫ ቦርድ የዕጩ ይስሃቅ ወልዳይን ራስን ከምርጫ የማግለል ውሳኔ ውድቅ አደረገ • “የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ ተውኔት ነገ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ሊቀርብ ነው • የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ለታዳጊ አገራት አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠየቁ • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚፈጸሙ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆኑ እስራቶችና የመብት ጥሰቶች አሁንም አሳሳቢ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ • ፌደራል ፖሊስ በእነ ጀነራል አስናቀው ሲሳይ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ • አርቲፊሻል ለውጥ ወይስ እውነተኛ የአካዳሚክ ነፃነት? • የጽምዶ እና የመከላከያ ውጥረት እስከም ድረስ ይሆን? • ጎጎት ፓርቲ የገዢው ፓርቲ "ስልታዊ" የምርጫ ሕግ ጥሠቶች" ካልታረሙ ራሱን ከምርጫው እንደሚያገል አስጠነቀቀ • ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል በእጥፍ ልታሳድግ መኾኑ ተገለጠ • 📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️ • ምርጫ ቦርድ የዕጩ ይስሃቅ ወልዳይን ራስን ከምርጫ የማግለል ውሳኔ ውድቅ አደረገ • “የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ ተውኔት ነገ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ሊቀርብ ነው • የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ለታዳጊ አገራት አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠየቁ • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚፈጸሙ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆኑ እስራቶችና የመብት ጥሰቶች አሁንም አሳሳቢ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ • ፌደራል ፖሊስ በእነ ጀነራል አስናቀው ሲሳይ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ
ዜና / እውነት ወይስ ሀሰት

📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️

ከይር ታይምስ | May 24, 2026

የገንዘብ ሚኒስቴርን ስምና መለያ (Logo) በመጠቀም ለተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች "ስለ ስራ ግብር ቅናሽ" ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያዎችና በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ እና ከእውነት የራቀ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በፅኑ ያሳስባል።

​ይህ የተሳሳተ መረጃ ህዝብን ለማደናገርና አላስፈላጊ ውዥንብር ለመፍጠር የታለመ በመሆኑ፥ ህብረተሰቡ፣ የክልል አመራሮች እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ከዚህ መሰሉ የሀሰት ወሬ ራሳቸውን እንዲጠብቁና ምንም ዓይነት ተግባራዊ ምላሽ እንዳይሰጡ ጥሪ ቀርቧል።

​📌 እውነተኛና ታማኝ መረጃዎችን የት ያገኛሉ?

​የገንዘብ ሚኒስቴርን ስራዎች፣ መመሪያዎችና ወቅታዊ ውሳኔዎችን በተመለከተ ፍጹም ትክክለኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለማግኘት ሁልጊዜም የሚከተሉትን ይፋዊ የገንዘብ ሚኒስቴር የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ብቻ መከታተልና ማጣቀሻ ማድረግ ይኖርባችኋል ተብሏል።

​⚠️ ማሳሰቢያ፦ ካልተረጋገጡና ህገ-ወጥ ከሆኑ ምንጮች የሚወጡ መረጃዎችን አለማሰራጨትና ህግን ማክበር የሁላችንም ሃላፊነት ነው። የሀሰት መረጃዎችን በማጋራት የሰላምና የኢኮኖሚ መረጋጋትን ለማናጋት በሚሰሩ አካላት ላይ ተገቢው የህግ እርምጃ የሚወሰድ ይሆናል።

​የተሰረቁ መለያዎችን እና ሀሰተኛ መረጃዎችን በጋራ እንከላከል! መረጃውን ለሌሎች በማጋራት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ አድርጉ።

Recommended
Bottom Advertisement
Learn More

ተጨማሪ ዜናዎችን ያንብቡ

አርቲፊሻል ለውጥ ወይስ እውነተኛ የአካዳሚክ ነፃነት?

ሰሞኑን በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ የተደረገው አቅጣጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አመራሮች አመዳደብ ቀድሞ ከነበረው የብሔር ስብጥር አሰራር በመውጣት በችሎታ በ...

የጽምዶ እና የመከላከያ ውጥረት እስከም ድረስ ይሆን?

የቀንድ አፍሪካ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ምህዳር ሁልጊዜም ቢሆን ተለዋዋጭ እና ያልተገመቱ ክስተቶች የሚስተናገዱበት መድረክ ነው። ከሰሞኑ ደግሞ በአዲስ አበባ የ...

ጎጎት ፓርቲ የገዢው ፓርቲ "ስልታዊ" የምርጫ ሕግ ጥሠቶች" ካልታረሙ ራሱን ከምርጫው እንደሚያገል አስጠነቀቀ

ተቃዋሚው የጎጎት ፓርቲ (ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትሕ ፓርቲ) የገዢው ፓርቲ አመራሮች በሁለቱ የጉራጌ ዞኖች ውስጥ መጠነ ሰፊ እና "ስልታዊ" የሆኑ የምርጫ ...

ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል በእጥፍ ልታሳድግ መኾኑ ተገለጠ

ኬንያ ከኢትዮጵያ የምታስገባውን የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን አሁን ካለበት 200 ሜጋ ዋት ወደ 400 ሜጋ ዋት በማሳደግ በእጥፍ ለመጨመር መወሰኗን የአገሪቱ የኢነ...

ምርጫ ቦርድ የዕጩ ይስሃቅ ወልዳይን ራስን ከምርጫ የማግለል ውሳኔ ውድቅ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነትን (የኢሕአፓ አባል) ወክለው በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ የምርጫ ክልል 1/9 ለሕዝብ...

“የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ ተውኔት ነገ በዓለም ሲኒማ ለተመልካች ሊቀርብ ነው

የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው “የኮከቡ ሰው” የተሰኘው አዲስ የቴአትር ተውኔት ነገ ሐሙስ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ....

ማህበራዊ - ሚዲያ

የከይር ታይምስ ዘገባዎችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉ